በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት እንዲፈጠር ድብቅ አፍራሽ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ተንኮል ነው – የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት እንዲፈጠር የሚደረገው ጥረት ድብቅ አፍራሽ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ተንኮል መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በዓረብኛ ባወጣው መግለጫ…