ለምርት ዘመኑ ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው- ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደረጃ ለ2013/2014 የምርት ዘመን በግብአትነት የሚውል ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በግብዓት አቅርቦት ዙሪያ ባለድርሻ አካላትን…