ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አልፏል፡፡ እንደጆን ሆፕኪንስ መረጃ እስካሁን በአገሪቱ 25 ሚሊዮን 3ሺህ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤ 417 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የታንዛኒያው ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው Meseret Awoke Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ታንዛኒያ ሲገቡ የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው። ፕሬዚዳንቷ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ወደ ታንዛንያ ያቀኑት። በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ በላሊበላ ይካሄዳል Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል አፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ በላሊበላ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ እና ምክትል አፈ-ጉባዔ ሽታዬ ምናለ ላሊበላ ገብተዋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎችን ሚዲያው እንዲታገል ጥሪ ቀረበ Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሶማሊ ክልል የመንግሥት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ። የክልሉ አስፈፃሚ ቢሮዎች ፣ የዞኖች አስተዳደር እና የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2.1 ቢሊየን ብር የሚገነባው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ፕሮጀክት ተጎበኘ Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌና የአርሲ ዞንን በማገናኘት ከማዕከላዊ የሀገራችን ክፍል ጋር የሚያስተሳስረው የዋቤ ድልድይ -አጋርፋ -አሊ ከተማ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በመስክ የስራ ቅኘት ተጎበኘ። በአካባቢው በተካሄደው የመስክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ አዲስ አበባ ገቡ። የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የነበሩ እና በጡረታ በክብር ተሰናብተው የጁንታውን ታጣቂ ኃይል ሲመሩ እና ሲያዋጉ ቆይተው በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ50 አመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ Tibebu Kebede Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ዉጤቶችን ማስመዝገቡን አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ዣዖ ዢዋን ከኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ሊመለሱ ነው Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ተመልሰው መደበኛ ህይወታቸውን ይመራሉ። የሕወሃት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን የማሻሻል ስራ ተጀመረ Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብአት፣ ሂደትና ውጤት ተለክተው ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስራዎች መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ትምህርት ቤቶቹን እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ ደረጃቸውን የጠበቁ ለማድረግ…