የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ- ሱዳን የድንበር ግጭትና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ውይይት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ ከተማ ድገፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ ነው- አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በመቀሌ ከተማ ድገፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እየተደረገ መሆኑን የመቀሌ ከተማ ከንቲባ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ገለጹ። በትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለንን ዕምቅ ሀብት ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለንን ዕምቅ ሀብት ተገንዝቦ ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በዙሪያችን ኢትዮጵያ የያዘቻቸው እልፍ አእላፍ ዕድሎች አሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ጎንደር ዞን የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደር ማደጓን አስመልክቶ የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ። በደቡብ ጎንደር ዞን በ2013 ዓ.ም ወደ ከተማ አስተዳደርነት ካደጉት ሶስቱ ከተማዎች አንዷ የሆነችው የሐሙሲት ከተማ ወደ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአብሮነት ወይም የመቻቻል ቀን "የአብሮነት ባህላችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ በሲዳማ የባሕል አዳራሽ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ሙጅብ ቃሲም ብቸኛዋን ጎል ለፋሲል ከነማ አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት የሚስተናገዱበት የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት የሚስተናገዱበት የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ደንብ መዘጋጀቱ ተገለጸ። በረቂቅ ደንቡ ላይ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች እና ዳኞች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኡጋንዳ ጦር በሶማሊያ 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን ገለጸ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኡጋንዳ ጦር በሶማሊያ 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን ገለጸ። በሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ኃይል አካል የሆኑት የኡጋንዳ ወታደሮች ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያላቸውን 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደላቸውን ገልጸዋል። ታጣቂዎቹ በአንዱ ካምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ አካላት እውቅና ሰጠ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ልማት ዘርፍ በተለያያ መልኩ ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ ተቋማት እና ግለሰቦች የእውቅና አሰጣጥ መርሀግብር አካሂዷል። በአዳማ ከተማ ገልመ አባ ገዳ የተካሄደው መርሀግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኢትዮጵያ 5ሺህ 85 የናሙና ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…