የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት መርሀግብሮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎቻቸውን አስመርቀዋል፡፡ በዚህም የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 344 አስመርቋል፡፡ ዛሬ ከተመረቁት መሀል 1ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው – ጽ/ቤቱ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬም ሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል "አሙጃኤ” መርሀ ግብር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡትን ሴት መሪዎች አበረታቱ:: ማዕከሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ዘርፎች የተወጣጡ ሴት መሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢንዲያና ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢንዲያና ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ። ምክር ቤቱ በአለማቀፍ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ባዘጋጀው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊቱ አባላት የ160 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የሚውል የ160 ሺህ ዶላር እና 2 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሠላም መልሶ ግንባታና በሕግ ማስከበር ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሠላም መልሶ ግንባታና በሕግ ማስከበር ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሄደ። በስትራቴጂክ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው በዚህ ውይይት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች፣ ምሁራን፣ የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች፣ የፌዴራልና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። በጨዋታው ባህርዳር ከተማዎች በ84ኛው ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል። ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሲሚንቶ አቅርቦቱ እንዲጨምር ይሰራል- ኢ/ር ታከለ Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ እንዲጠቀምና የሲሚንቶ አቅርቦቱ እንዲጨምር እንደሚሰራ የማዕድን እና የነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ገለፁ። ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከኬሚካል ኢንዱስትሪዎች ኮርፓሬሽን የቦርድ አባላት ጋር በጋራ በመሆን የሙገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረር ለዘመናት የምትታወቅባቸው መቻቻልና የመተባበርን የመሰሉ እሴቶች ጎልተው እንዲወጡ ይሰራል- አቶ ኦርዲን Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ክልል ለዘመናት የምትታወቅባቸው የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመቻቻል ፣ የመተባበር ፣ የመከባበር ፣ የእህትማማችነትና ወንድማማችነት ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር ከመቼውም ግዜ በላይ ጎልተውና ልቀው እንዲወጡ የክልሉ መንግስት ቁርጠኛ አቋም ይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና እና ተሳትፎ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በሰመራ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ…