ህዝቡ ለሰላም ዘብ በመቆም በድህነት ላይ የጋራ ትግል ሊያደርግ እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና አሁናዊ ሁኔታ ላይ ከሀይማኖት አባቶችና ከሰላም ምክርቤት አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ።
በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ…