የእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰሜኑ የኢትዮጵያ አካባቢ እየቀረበ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ የብሪታኒያ ተራድኦ ድርጅት በሰሜኑ የኢትዮጵያ አካባቢ እያቀረበ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ ጎበኙ፡፡
ሚኒስትሩ ጎንደር በመገኘት የብሪታኒያ ተራድኦ ድርጅት ለዓለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም እና በተመድ…