Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር አለማየሁ በኢትዮጵያ ወቅታዊ…

ጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም ስኬታማነት ድጋፍ ታደርጋለች – በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ሁር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት ሃገራት የቆየ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የፓርላሜታዊ ዲፕሎማሲ ግንኙነት እንዳላቸው…

የኤጀንሲው መቐለ ቅርንጫፍ ለ47 ጤና ተቋማት መድሀኒትና የህክምና ግብዓቶችን አሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 47 ጤና ተቋማት  18 ሚሊየን ብር የሚያወጣ  የመደበኛ እና የጤና ፕሮግራም መድሀኒትና   የህክምና ግብዓቶችን በቀጥታ በማድረስ ማሰራጨቱ ተገለጸ። ቅርንጫፉ ለ21…

ባንኩ የእርሻ ግብአቶች ግዥ ክፍያን በሲቢኢ ብር መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእርሻ ግብአቶች ግዥ ክፍያን በሲቢኢ ብር መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ከተባለ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የሲቢኢ ብር አገልግሎትን ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ‘ለእርሻ’ የተሰኘ…

በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ፡፡ ለጋዜጠኞቹ እውቅና የመስጠት መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ፍስሐ ወልደሰንበት፣…

የበረሃ አንበጣ መንጋ በአፋር እና አማራ ክልል መከሰቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የበረሃ አንበጣ መንጋ በአፋር እና በአማራ ክልል መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣ ከተከሰተባቸው ሌሎች ክልሎች ባለፈ በአፋር እና በአማራ ክልሎችም ከጂቡቲና ከሶማሊያ የገባ መንጋ መታየቱ ተገልጿል፡፡…

የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር በመሆን እንግሊዝ በትምህርት ዘርፉ ድጋፍ ከምታደርግባቸው ፕሮጀክቶች መካከል በምስራቅ ጮራ…

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ያደረጉትን ውይይት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በተያዘው ዓመት የሚደረገው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ፍጹም…

የኢትዮጵያን የቆዳ ውጤቶች በአፍሪካ የማስተዋወቂያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን የቆዳ ውጤቶች በአፍሪካ የማስተዋወቂያ ውይይት አካሂዷል፡፡ ”የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታ የቆዳ ውጤቶች” በሚል የኢትዮጵያ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን በአፍሪካ…

በህገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመመርመርና ለማስቀጣት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ሰነድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመመርመርና ለማስቀጣት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ሰነድ ተዘጋጅቶ በሲቪ ፖል የምስራቅ አፍሪካ፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እንዲሁም በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መካከል ርክክብ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…