የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ያደረጉትን ውይይት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በተያዘው ዓመት የሚደረገው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ፍጹም…