የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ መኪና በየከይት ቀበሌ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ከ 40 አካባቢ በመገልበጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን እንዲወስዱ አሳሰበ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ ተገኝተው በምርጫ የመወዳደሪያ ምልክታቸውን አንዲወስዱ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቀረበ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከ ጥር 24 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ ዝግጅት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይንድ ኢትዮጵያ የተባለ የሰባት ተቋማት ስብስብ በኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል። የማይንድ ኢትዮጵያ አባልና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች ታሸጉ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ ሠሚራ ዩሱፍ በክልሉ እየተበራከተ የመጣው ህገ ወጥ እና ያለፈቃድ የሚካሄድ የንግድ ሥራ በህጋዊ…
ቴክ ኤለን መስክ ካርበንን ማከማቸት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ካርበንን በማከማቸት ወይም በመያዝ የከባቢ አየር ጉዳትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ። የስፔስ ኤክስ እና በፀሀይ ሀይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የለገዳዲ ክፍል ሁለት የውሃ ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት እንዲጀምር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት አገልግሎት እንዲጀምር በትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይሮ አዳነች አቤቤ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ስድስት ወራት 135 አዳዲስ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 135 አዳዲስ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽነት ከማረጋገጥ አኳያ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት 142 ሺህ 11…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እንግሊዝ ከታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገቡ ተጓዦች ላይ እገዳ ጣለች Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ ከታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚመጡ ተጓዦች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች፡፡ እገዳው በደቡብ አፍሪካ የታየው አዲሱ የኮቪድ -19 እንዳይስፋፋ በማሰብ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም ከዛሬ ጀምሮ ከታንዛኒያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ዙሪያ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ለተውጣጡ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተወልደ ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው። አቶ ተወልደ ሽልማቱን በኤኢ የንግድ ግሩፕ እና አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በተዘጋጀ ስነስርአት…