የለገዳዲ ክፍል ሁለት የውሃ ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት እንዲጀምር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት አገልግሎት እንዲጀምር በትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይሮ አዳነች አቤቤ፣…