Fana: At a Speed of Life!

292 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 653 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 3 ሺህ 945 የላቦራቶሪ ምርመራ 292 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 132 ሺህ 326 ደርሷል። በሌላ በኩል 653 ሰዎች ከቫይረሱ…

በኦሮሚያ ክልል ሰላም ከማስከበሩ ተግባር ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ማከናወን ተችሏል -አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ሰላም ከማስከበር ተግባራት በተጓዳኝ የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የስድስት ወር የስራ አፈጻጸምና ግምገማ…

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 ቀን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 ቀን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሰት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ በምክትል…

በትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የንግድና መጠጥ ቤቶችን ተጽዕኖ ለመከላከል እየተሰራ  ነው- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የንግድና መጠጥ ቤቶችን ተጽዕኖ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ትምህርት ቢሮው "በመልካም ስብእና የታነፁ" ተማሪዎችን ለማፍራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስርን  ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ንጋትያ እና  ሌሎች የስራ  ኃላፊዎች  በኬንያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ከአምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ጋር  ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር ሲራጅ   ኤምባሲው በናይሮቢ…

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር ሥራው ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን 700 ሺህ ሰዎች ጨምሮ ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነሩ ምትኩ ካሳ…

አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ኮሚቴ በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ኮሚቴ ከኢትዮጵያ የቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እስካሁን ለ5 ሺህ 730 ሰዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረሱን ማህበሩ አስታውቋል፡፡…