Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ። ቦርዱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የተጣበበ የምርጫ ሰሌዳ እና የፖለቲካ…

በምዕራብ ጉጂ የአባያ ወረዳ ፖሊስ 278 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ፖሊስ በተሽከርካሪ ተጭኖ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ የነበረ 278 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ መያዙን አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ሻምበል ደረሰ ለኢዜአ እንዳሉት፤ አደንዛዥ እጹ የተያዘው ከሀዋሳ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሳንጃ የፍተሻ ኬላ ላይ 62 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሳንጃ የፍተሻ ኬላ በህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ውስጥ ቱርክ ሰራሽ የሆኑ 62 ሽጉጦች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሽጉጦቹ የተያዙት ትናንት ረፋድ በታች አርማጭሆ ወረዳ በሳንጃ ከተማ የፍተሻ መቆጣጠሪያ ኬላ ላይ መሆኑን የዞኑ…

የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማን ይፋ አደረገ፡፡ የአርማው መግለጫ ጋሻ፣ ጎራዴና ጦር - አባቶቻችን ጠላትን የተዋጉባቸው የጦር መሳሪያዎች ሶስቱ ኮከቦች - የነበረው አሁን ያለውና የሚተካው…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል ህግ በማስከበሩ ሂደት ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል ህግ በማስከበሩ ሂደት ለተጎዱ ዜጎች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ አስተዳደሩ ህግ በማስከበር ሂደቱ ለተጎዱ ዜጎች ያደረገው ድጋፍ 2 ሺህ ኩንታል…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በፋርማሲዩቲካል እና አይሲቲ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ጋር ሁለቱ ሀገራት በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ እና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ አብሮ መስራት በሚያስችላቸው…

ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለሃገር 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ድጋፍና አብሮነታቸውን ለማሳየት ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። አስተዋጽኦ ካደረጉት መካከል በቀጣይ ሳምንት በሚዘጋጀው የእራት መርሃ…

የዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ- በለሆ የኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ- በለሆ የኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ መንገዱ 78 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ለግንባታው ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ነው የተባለው፡፡ በሌላ…

ባለስልጣኑ 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ እና የመንገድ አካላትን ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ። በዚህም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተበላሹ የአስፋልት፣ የጠጠር ፣ የእግረኛ መንገድ፣…

ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ በአማራ ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን…