ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ አቡበከር ናስር፣ አስራት ቱንጆ እና ዊሊያም ሰለሞን ለቡና ጎል አስቆጥረዋል፡፡ በጅማ አባ ጅፋር በኩል የማስተዛዘኛዋን ጎል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካን አምባሳደር ማይክ ራይነርን አሰናበቱ፡፡ ፕሬዝደንቷ አዲስ ለተሾሙት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ባይደን የጻፉትን የእንኳን ደስ ያሎት ደብዳቤ ለአምባሳደሩ ማስረከባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የእንስሳት ክትባትን በብዛት እና በጥራት ማምረት እንዲችል ከአውሮፓ ህብረት የማሽን ድጋፍ ተደረገለት Feven Bishaw Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የእንስሳት ክትባትን በብዛት እና በጥራት ማምረት እንዲችል ከ800 ሺህ ዩሮ በላይ በሆነ ወጪ ከአውሮፓ ህብረት የማሽን ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ድጋፉ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ ሃገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ62 ሺ በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ክርክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ወጣቶች ፌደሬሽን ከነገ ጀምሮ በክልሉ በሚገኙ በሁሉም ከተሞች 4ተኛ ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና የክርክር መድረኮች እንደሚካሄዱ አስታውቋል። የደቡብ ክልል ወጣቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ወጣት ሱልጣን አሊ እንዳስታወቀው የዛሬ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ቷቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር እየተሰራ ነው -ትምህርት ሚኒስቴር Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በልዩ ልዩ ምክንያቶች ቷቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አመራሮችና ባለሙዎች በትግራይ ክልል በቀጣይ ትምህርት ለማስጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው 125ኛ የዓድዋ ድል በዓል ብሄራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል – ዶ/ር ሂሩት ካሳው Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው 125ኛ የዓድዋ ድል በዓልን ብሄራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው እንደገለፁት በዓሉ የብሄራዊ አንድነት መገለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ በላይነህ ክንዴ ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 800 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አቶ በላይነህ ክንዴ ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ-ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ800 ኩንታል ዱቄት ድጋፍ ማድርጋቸው ተገለፀ፡፡ በቻግኒ ከተማ አስተዳደር በጊዜያዊነት የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻይና የሙያ ትምህርት ጥምረት የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተሳተፋች Feven Bishaw Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቾንግኪንግ በተካሄደው የሙያ ትምህርት ጥምረት የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተሳትፋለች፡፡ በስነስርዓቱ ላይ በቾንግኪንግ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ ጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደራሼ ባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደራሼ ህዝብ ባህላዊ እሴቶች ተጠብቀው እንዲቆዩ የሚያግዝ የባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ በአካባቢው ባህላዊና ታሪካዊ ሀብቶች ዙሪያ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸው ተገልጿል። የደራሼ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ። ቦርዱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የተጣበበ የምርጫ ሰሌዳ እና የፖለቲካ…