Fana: At a Speed of Life!

የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን እንዲቋቋም ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞንን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚታየው የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በአስቸኳይ ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ ከምክር ቤቱ አባላት…

ወርቅ በስድስት ወራቱ የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ዘርፎች ቀዳሚው ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስት ተከታታይ ወራት የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምስት ዘርፎች መካከል ወርቅ በአንደኝነት መቀመጡ ተገልጿል። በዚህም መሰረት 1. ወርቅ 335 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር 2. ቡና 304 ነጥብ 46 ሚሊየን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳሊፉ ፎፋና አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…

እስከ ታችኛው መዋቅር ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል ይገባል – የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ መንግስት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የሆኑ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማና አካባቢውን…

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈፃፀም በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

የዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የተገነባውየዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ ተጠናቆ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ተርሚናሉ በ12 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን 750 ተሸከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል ነው የተባለው፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ…

ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ ነው – የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምንና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ መሆኑን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የፌደራል፣ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሰላም ዘርፍ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ተጀምሯል።…

በአፋር እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን አጎራባች አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት የሰላም የምክክር መድረክ በሰመራ ተካሄደ ፡፡ በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል…

ቻይና በቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮን ጨምሮ በ28 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮን ጨምሮ በ28 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡ ማዕቀቡ ግለሰቦቹ በቻይና የውስጥ ጉዳይ ላይ ገብተዋል በሚል የተጣለ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል፡፡ የትራምፕ…

የጁንታውን ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን በሰላም መስጠታቸውን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር…