ግብፅ ከምትፈፅመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ እርምጃ እንዲወሰድባት ውሳኔ ሀሳብ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ፓርላማ አባል ሀገራቱ ግብፅ እየፈፀመችው ከሚገኘው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ እርምጃ እንዲወስዱ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ።
የአውሮፓ ፖለቲከኞች ግብፅ በምትፈፅመው የሰብዓዊ መብት ምክንያት ቆራጥ እና የተቀናጀ እርምጃ ሊወሰድባት…