Fana: At a Speed of Life!

በመቐለ ለነዋሪዎች ሰብአዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቐለ ከተማ የደረሰው የእለት ደራሽ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለዜጎች በመድረስ ላይ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሰብዓዊ ድጋፍ አሰተባባሪ ወይዘሮ ሳባ ገብረማርያም በመቀሌ ከተማ ለ80 ሺህ ዜጎች ሰብዓዊ…

ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ። የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል። ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል።…

በአማራ ክልል በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር 14 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት በአማራ ክልል ዝናብ አጠር እና ደረቃማ አካባቢዎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች እደሚገነቡ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በመካከለኛ ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሳደግ ያስችላል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፋርማጆ ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሓምዶክ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።…

የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 579 ተማሪዎችን አሰመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማ መርሃግብር በህክምና ሙያ ያሰለጠናቸውን 579 ተማሪዎችን አሰመረቀ። ኮሌጁ በ14ተኛ ዙር በዲፕሎማ መርሃ ግብር በህክምና ያሰለጠናቸውን 579 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዲን አቶ ዘመነ ሀብቱ ኮሌጁ…

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በጅማ ከተማ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በጅማ ከተማ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር መከሩ። የህወሓት ጁንታ የትግራይንና የኢትዮጵያን ህዝብ በድሏል ብለዋል የውይይቱ ተሳታፊዎች። ቡድኑ ሀገር ለማፍረስ ላይ ታች ሲል ቀድሞ በቆፈረው ጉድጓድ ገብቷል ነው…

የጤና ሚኒስቴር እና የኢንጀንደር ሄልዝ የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የተመራ ከጤና ሚኒስቴር እና ኢንጀንደር ሄልዝ የተውጣጣ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በደቡብ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎበኘ። ቡድኑ በክልሉ በሐዲያ፥ ወላይታና ጋሞጎፋ ዞኖች በሚገኙ የጤና ተቋማት ለሁለት…

ተጨማሪ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 1294 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 1294 ሰዎች አገግመዋል። የጤና ሚኒስቴር ባወጣው እለታዊ መግለጫ ለ6 ሺህ 313 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። እስካሁንም ለ1 ሚሊየን 738 ሺህ 290…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት በተሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች ምሁራንን ለማፍራት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት በተሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች 5 ሺህ ፒ.ኤች.ዲ ምሩቃንን ለማፍራት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በምርምር፥ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲነት የተመረጡ 10 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በበርካታ ዘርፎች…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አና አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በውጭ ቋንቋዎች ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎችና የማህበረሰብ አንቂዎች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በውጭ ቋንቋዎች ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎችና የማህበረሰብ አንቂዎች ጋር ተወያዩ።…