የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የበረሃ አንበጣ መንጋ ተከሰተ Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ በክልል በተለያዩ አካባቢዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው፣ ሁለት የአንበጣ መንጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመርና በናጸማይ ወረዳዎች፣ሁለት መንጋ ደግሞ በአሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ 84 በመቶ የሚሆነው የመንግሥት ሠራተኛ ወደ ስራ ገበታው ለመመለስ ሪፖርት አድርጓል Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመቀሌ ከሚገኙት 2 ሺህ 26 የመንግሥት ሠራተኞች መካከል እስካሁን 84 በመቶ የሚሆኑት ወደ ሥራ ለመመለስ ሪፖርት ማድረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ ተናገሩ። ከንቲባው አቶ አታኽልቲ ኃይለሥላሴ የመቀሌ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን በወቅታዊ ጉዳይ ላይና በሃገሪቱ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን ዑመር በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግ የማስከበር፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ አፈፃፀም፣ የመልሶ ግንባታ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተጨማሪም በሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታም በዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና ስፖርት ህዝባዊ መሠረት እንዲኖረውና ራሱን እንዲችል የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ ያደርጋል- ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርት ህዝባዊ መሠረት እንዲኖረው እና እራሱን ችሎ እንዲንቀሳቀስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የስፖርት ምክር ቤት በመካሄድ ላይ ይገኛል።…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል። ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር ናስር እና ሃብታሙ ታደሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። በዛብህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩ ድጋፍ የሚሹና ያልለሙ አካባቢዎችን በተሻለ መልኩ መለወጥ የሚያስችል የሦስት ዓመት ዕቅድ ይዘጋጃል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቅምና የልማት ክፍተት በሚታይባቸውና ልዩ ድጋፍ በሚሹ አካባቢዎች የተሻለ ልማት ለማምጣት የሦስት ዓመት ዕቅድ የሚዘጋጅ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የፌዴራል ልዩ ድጋፍ ቦርድ አባላት የቦርዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፈ አጠናቀቀ፡፡ ኮሚቴው በሰላም፣ በልማት፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና መጪዉን ሃገራዊ ምርጫ በተመለከቱ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ሞደርና ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠች Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሞደርና የኮቪድ 19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠች፡፡ የሃገሪቱ የምግብ መድሃኒት እና ቁጥጥር ባለስልጣን የሞደርና ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛው ክትባት ሆኖ ያገለግል ዘንድ እውቅና ሰጥቷል፡፡ ባለስልጣኑ ከሳምንት በፊት…
ስፓርት የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ። የስታዲየሙ ሁለተኛው እና የማጠቃለያ ምዕራፍ ግንባታ የፊርማ ስነ ስርአት በዛሬው እለት ተካሄዷል፡፡ በዚህ ወቅትም የፕሮጀክቱ የሁለተኛ ምዕራፍ ስራው ዋና አካል የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ በደረሰ የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙ ተገለፀ፡፡ ትናንት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በደረሰው የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የእሳት እና…