Fana: At a Speed of Life!

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ያስመረቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 1 ሺህ 300 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከዚህ ውስጥ 1 ሺህ 228 በመጀመሪያ ዲግሪ…

መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስና ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከአል ዓረቢያ አልሃዳጥ ቴሌቪዥን ጋር በትግራይ ክልል ስለተወሰደው…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ለፕሬዚዳንቱ ገለፃ አድርገዋል፡፡…

የጣሊያን አስጎብኚ ድርጅት የኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም የኢፌዴሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው በሮም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አካባቢያዊ ቢሮ ጋር በመተባባር የመስህብ ስፍራዎችን ለማስተዋወቅ የሚረዳ የበይነ መረብ ውይይት…

በአዲስ አበባ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆየውን የወጣቶች የአረንጓዴ…

ቦርዱ በኦነግ አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አካላት መካከል ተፈጠረውን አለመግባባት…

የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ “የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ” ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ ይጠራ የነበረው የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ"የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ፡፡ ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን…