Fana: At a Speed of Life!

ቅዳሜና እሁድ ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ህክምናው የሚሰጠው በመድሃኒት፣ በመነጽር ህክምና ወይም በቀዶ ጥገና መፍትሄ ማግኘት ላልቻሉ ሕጻናት ብቻ…

ጃንሜዳን ለጥምቀት በዓልና ለወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያነት ዝግጁ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃንሜዳን ለጥምቀት በዓልና ለወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ እና ለልዩ ልዩ ማህበራዊ አገልገሎት ዝግጁ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረቅ ቆሻሻ ኤጀንሲ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪ…

የኦሮሞ ታጋዮች ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ባለ 15 ወለል ህንፃ ሊያስገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ታጋዮች ፋውንዴሽን በ1 ቢሊየን ብር ባለ 15 ወለል ህንፃ ሊያስገነባ ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ የኦሮሞ ታጋዮችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም በኢኮኖሚ ውስጥ…

ታላቁ ሩጫ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት ገንብቶ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት በመገንባት ቁልፉን በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አማካኝነት አስረከበ፡፡ ታላቁ ሩጫ በ2012 "ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ" በሚል መርህ ባደረገው የእርዳታ ማሰባሰብ ተግባር…

አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ፡፡ ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና ግብይት የማስፈፀም አገልግሎት…

የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 88 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በተያዝው በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከአጠቃላይ የመንገዱ ክፍል ውስጥ 71 ኪሎ ሜትሩ አስፋልት የማንጠፍ ስራ ሙሉ…

በመቐለ ከተማ ጁንታው ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጁንታው ለጦርነት ዓላማ ሊያውለው በድብቅ ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ። በታንከሩም ከ200 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መገኘቱ ታውቋል። በመከላከያ ሰራዊት የ25ኛ ፈንቅል ክፍለ ጦር…

ሀገር አቀፍ ሴት የትምህርት አመራሮች የጋራ ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ የሴቶች አመራርነት ሀገር አቀፍ ጥምረት ምስረታ በአዲስ አበበ ተካሄዷል። የጥምረቱ አላማ ሴቶችን ወደ አመራርነት ሊያመጧቸው የሚችሉ ብቃትና ክህሎት እንዲያዳብሩ፣…