Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 544 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 108 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 284 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 544 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መረጃ 1 ሺህ 108 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም…

ተፈናቃይ በመምሰል በሽሬ ከተማ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው አመራር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በባዕከር፣ በሁመራና በቃፍታ አካባቢዎች የሚሊሻ ዋና አስተባባሪ በነበረበት ወቅት በንጹሃን ላይ ግፍ ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በሽሬ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር የብረት ለበስ…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ፡፡ የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት በሁለተኛው አጋማሽ ደግሞ አንድ ግብ በማስቆጠር ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን 3 ለ 0…

በሱማሌ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን በህገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ጭኖ ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲጓዝ በነበረ የሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ23 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰ::…

የአበባ እርሻ ልማት ኩባንያዎች የቴክኖሎጂ ዕውቀት ሽግግር መፍጠር እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሼር ኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ኩባንያን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ባቱ፣ አዳሚቱሉ እና ቆቃ…

የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በሻንጋይ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በሻንጋይ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት በጋራ በሻንጋይ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጽዮን…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ፅዮን በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፅዮን ተክሉ በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ሉንድኩዊስት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው መንግስት በትግራይ ክልል ላለው አስቸጋሪ ሁኔታ እንዴት ምላሽ እየሰጠ ነው በሚለው ጉዳይ…

አምባሳደር ብርቱካን ሀብት የማፍራት ስራን በተመለከተ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ሀብት የማፍራት ስራን በተመለከተ በበይነ መረብ ተወያይተዋል። ውይይቱ ጂቡቲ፣ ናይሮቢ…

የኦሮሚያ ክልል ለ560 አርሶ እና አርብቶ አደሮች ሽልማትና እውቅና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ560 አርሶ እና አርብቶ አደሮች ሽልማትና እውቅና ሊሰጥ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በክልሉ ከሁለት…