Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ለማሻሻል የመንግስትን የበጀት ፣ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን የሚደግፍ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት ፕሮግራም ተደራሽነትን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታውቋል። ይህ…

በደቡብ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምርጥ ዘር አቅርቦት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ ወቅትም በደቡብ ክልል ለበልግም ሆነ ለመኸር እርሻ የምርጥ ዘር አቅርቦቱ ደረጃውን የጠበቀና በመጠንና በአይነት ያለውን ፍላጎት የሚያሟላ እንዲሆን ከወዲሁ…

በጎንደር ከተማ ከጥምቅት ጋር ተያይዞ ርችት መተኮስ እና ከፀጥታ አካላት ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መዘዋወር የተከለከለ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በጎንደር የሚታደሙ ሰዎች ለበዓሉ በሰላም መከበር የበከሉላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጠየቀ። ከተለያዩ የአለም ሀገራት የመጡ እጅግ በርካታ ጎብኝዎች በሚታደሙበትና በዩኒስኮ " በማይዳሰስ የሠው ልጆች…

አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ከአምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይን በተመለከተ ውይይት…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ95 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 95 ሚሊየን 488 ሺህ 91 መድረሱ ተገለጸ። በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 2 ሚሊየን 39 ሺህ 706 መድረሱም ነው የተገለጸው። በአንጻሩ 68 ሚሊየን 196 ሺህ 88…

በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ ከ4 ሺህ 600 በላይ ተተኳሽ የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ ከ4 ሺህ 600 በላይ ተተኳሽ የክላሽ ጥይት ተያዘ፡፡ በትላንትናው ዕለት ከመቐለ ወደ ባህር ዳር ከተማ ሲጓጓዝ ከነበረ አይሱዙ ኤፍኤስአር መካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪ በወልደያ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በጉምሩክ ሰራተኞች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ…

ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር ወይንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል። ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው…

423 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 102 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 788 የላቦራቶሪ ምርመራ 423 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ሺህ 195 ደርሷል። በሌላ በኩል 102 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን…