የሀገር ውስጥ ዜና በዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የዳያስፖራውን የበጎ አድራጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ተካሄደ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ዛሬ ተካሄደ። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የጎንደር ከተማ ባህላዊ ትውፊቶችና እሴቶች በተለያዩ የከተማዋ የኪነ ጥበብና ባህል ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ÷ የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ኬንያን የሚያገናኝ የመቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኝ የነብረሙዝ መቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ፡፡ ኬላውን መርቀው የከፈቱት የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል እንዳሉት÷ እንደነዚህ አይነት የየብስ ኬላዎች ድንበር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ፣ መቅደላ ዓምባ እና የወቻሞ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቀዋል፡፡ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም ዩኒቨርሲቲው 2 ሺህ 182 ተማሪዎችን ለ7ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አዳጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ትናንት በደረሰ የትራፊክ አዳጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የመንገድ ደህንነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የዚህ አመት የተፈጥሮና አካባቢ ጥበቃ የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ጥር 18 ይጀመራል Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የዚህ አመት የተፈጥሮና አካባቢ ጥበቃ የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ከጥር 18 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት እንደሚካሄድ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ለዚህም ከ 5 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የታቦት ማደሪያ ስፍራ አፀዱ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የታቦት ማደሪያን ከተለያዩ እምነት ተከታይ አባቶችና ምእመናን ጋር በመሆን ፅዳት አከናውነዋል። ምክትል ከንቲባዋ ፅዳቱን ዮሴፍ…