Fana: At a Speed of Life!

336 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)75 ህጻናትን ጨምሮ 336 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳዑዲአረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ዜጎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል…

በደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ እንደገለጸው በክልሉ ከ2009 ጀምሮ በተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ11ኛ ዙር ሻለቃ ከደር ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ11ኛ ዙር ሻለቃ ከደር ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ። በጉብኝቱ አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሁሴን ሀሺ፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ዋና…

አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመልዕክታቸው በሃገር ቤት እና በባህር ማዶ የምትገኙ የክርስትና ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ…

የፓርላማ አባላት የአየር ኃይል አባላትን እና ሠራተኞችን አወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን አባላት የኢፌዴሪ አየር ኃይል የሠራዊት አባላትን እና ሲቪል ሠራተኞችን በተቋማዊ የሥራ ክንውን ዙሪያ አወያይተዋል፡፡ ቡድኑ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን ዝርዝር አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 10 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አስመልክቶ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን…

የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል። በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ…

ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በመልዕክታቸው በዓሉ አብሮነታችን እንደ ጥምቀት በዓል የሚደምቅበት፣ ጥላቻ ተወግዶ በፍቅራችን…

የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዛሬ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዛሬ መጀመሩ ተገለጸ። በትግራይ ክልል በጁንታው ጉዳት ደርሶበት የነበረው የኤሌክትሪክ መስመር ተጠግኖ የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልገሎት አግኝቷል። መሠረተ ልማቱን ለመጠገን የፌዴራል መንግስት ባደረገው…

በክልሉ የከተራና ጥምቀት በዓል ያለ የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ…