ፋና 90 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የታቦት ማደሪያን ከተለያዩ እምነት ተከታይ… Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CPqgaMFIjQk
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች በምስራቅ ሸዋ የሚገኙ የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች በጋራ በመሆን በምስራቅ ሸዋ የሚገኙ የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና አባላት ከጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ…
ፋና 90 ”የተረጋጋ የፖሎቲካ ስርዓትና ዲሞክራሲ ለህዝቦች መተሳሰብና አብሮነት” በሚል መሪ ቃል በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ማጠቃለያ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fPVwDLaqh2I
ፋና 90 ቀደም ሲል የነበሩ ብልሹ አሰራሮችን በማስተካከል ፣በክልሉ ያለዉን ሰፊ የመሬት ሃብት ለልማት ዝግጁ ማድረጉን የጋምቤላ ክልል አስታወቀ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3BGrr2z6B14
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን አለፈ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) በአህጉሩ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ማለፉን አስታውቋል። የማዕከሉ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጠናዊ እና ሀገራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ የፀጥታ ስራ በመስራት በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ተሰርቷል-አቶ ሞላ መልካሙ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓልን በሰላም ለማክበር ዝግጁቱን ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስታወቀ። ዛሬ ከሰዓት መግለጫ የሰጡት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ÷ ቀጠናዊ እና ሀገራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ የፀጥታ ስራ በመስራት በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በሆዳንሽ ቀበሌ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) ከፍኖተ ሰላም ወደ ጅጋ ሰርገኞችን ይዞ እየተጓዘ እያለ ተገልብጦ ከሙሽራው ጋር የነበሩ የ7 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት የተሰራው ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት በባሮ ወንዝ ላይ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተሰራ የብረት ተገጣጣሚ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። ዛሬ ተመርቆ ለአገልገሎት ክፍት የሆነው ድልድይ ከ1…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሄኖክ አየለ በ71ኛው ደቂቃ ላይ የወልቂጤ ከተማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ Meseret Demissu Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በክልሉ ሰላምና…