Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ኮሚቴ የዕለት ደራሽ ድጋፍን ከማሳለጥ በተጨማሪ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ የማቋቋምና መሰረተ ልማትን ወደነበረበት የመመለስ ርብርብ መቀጠሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የዕለት ደራሽ ድጋፍን ከማሳለጥ በተጨማሪ በየአካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ የማቋቋምና መሰረተ ልማትን ወደነበረበት የመመለስ ርብርብ መቀጠሉን ገለጸ።…

አቶ እርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን እየተገነባ ያለውን የከሬብ መካለኛ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን በሙሁር አክሊል ወረዳ ከ260 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለውን የከሬብ መካለኛ መስኖ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…

4ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ፤ ለመከላከያ ሰራዊት ቅድሚያ እሰጣለሁ በሚል መሪ ቃል 4ኛው የማሰ ስፖርት ላይ ተሳትፈዋል። በዚህም ወቅት ምክትል ከንቲባዋ…

የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋት ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋትና መዋቅራዊ ሽግግሩን በማፋጠን ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአነስተኛና መካከለኛ ማንፋክቸሪንግ…

ተጨማሪ 446 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 111 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 446 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ሺህ 772 ደርሷል። በሌላ በኩል 617 ሰዎች…

ጁንታው የኦሮሞ ወጣቶችን፣ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦችን ጭምር የበላ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሁለንታናዊ ግንባታ ክልሉ ከፌዴራል መንግስት ጋር ተቀናጅቶ በትብብር እንደሚሰራ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ጁንታው የተሰጠውን ይቅርታ ወደ ጎን በመተው በንቀት ወደ ክህደት በመግባቱ ራሱን በራሱ በልቷል…

የወልቂጤ ሆስፒታል የግንባታ ሂደት 60 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በ600 ሚሊየን ብር ወጪ በጉራጌ ዞን እየተገነባ ያለውን የወልቂጤ ሆስፒታል የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ መንግሥት በጀት እየተገነባ ያለው ሆስፒታል ለቀቤና ፥…

ዘመናዊ የከተማ ግብርናን ለማስፋፋት በአነስተኛ ቦታ የሚሰሩ የአትክልት እና የፍራፍሬ ስፍራዎች ወሳኝ ናቸው- ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የከተማ ግብርናን ለማስፋፋት በአነስተኛ ቦታ የሚሰሩ የአትክልት እና የፍራፍሬ ስፍራዎች ወሳኝ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ገበያን በማረጋጋትና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስም ከፍተኛ አስተዋጽኦ…

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማንና  የክልሉ ካቢኔ በተገኙበት በጅግጅጋ ተገመገመ። በቆላማ አከባቢዎች የኑሮ…

የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስተሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በይርጋለም የተቀናጀ የግብር ማቀነባበሪ ኢንዱስተሪ ፓርክን በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝቱ ላይ ሲዳማክ ክልል ርዕሰ መስተዳር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ኔሜ፣ የኮሚሽኑ ምክትል…