የሀገር ውስጥ ዜና ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደምበል ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀመረ፡፡ የዘመቻ ስራውም ከተማ ሃይሌ ሪዞርት አከባቢ በሚገኘው የዝዋይ ሃይቅ ዳርቻ ላይ አባገዳዎችና ተጠሪ እንግዶች እንዲሁም የአከባቢው ህብረተሰብ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን በሀገራቱ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የሩሲያ መንግስታት የጋራ ኮሚሽን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገምግሟል። የጋራ ኮሚሽኑ መሪዎች በኢኮኖሚ፣ በሳይንስ፣ ቴክኒክ እና የንግድ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቐለ ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 290 ተማሪዎችን አስመረቀ Abrham Fekede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ለ28ኛ ጊዜ ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 3 ሺህ 290 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከሰኞ ጀምሮ የቅድመ መጀመሪያ እና ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የገጽ ለገጽ ትምህርት ይጀምራሉ Meseret Awoke Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ዙር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ የሚገቡ የክፍል ደረጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይፋ አድርጓል፡፡ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ደሙ በሰጡት መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያይተዋል። የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ዋና የኢኮኖሚ ምንጭ ቢሆንም በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የታገዘ ባለመሆኑ ሀገሪቱ ያላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር እና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ እና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሃገራቱን ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በሃይሌ ጋርመንት ገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Awoke Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ገበያ ማዕከል በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ አዲስ በተገነባው የገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ አዲሱ የገበያ ማዕከል የቀድሞውን የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫን በመተካት የሚሰራ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደም ጃንሜዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካናዳ አነስተኛ ንግድ እና ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Abrham Fekede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ አነስተኛ ንግድ፣ የወጪ ንግድ ማስተዋወቂያ እና ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ሜሪ ኒግ በኢትዮጵያ፣ በደቡብ አፍሪካና ኬኒያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። የሚኒስትሯ ጉብኝት የአፍሪካና ካናዳን የንግድ ዘርፍ ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ሊያቀኑ ነው Feven Bishaw Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ቻይና ውሃን ሊያቀና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ቡድኑ 10 አባላትን የያዘ ሲሆን በቀጣይ ወር ነው ወደ ሁሃን ከተማ የሚያቀናው፡፡ የተመራማሪዎች ቡድን ወደፊት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናይጄሪያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያዋስኗትን ድንበር ዳግም ከፍታለች Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቤኒን እና ከኒጀር ጋር የሚያዋስኗትን የድንበር ማቋረጫዎች እንደገና ከፍታለች። አሁን ላይ የተከፈቱት አራት የድንብር መቋረጫዎች ሲሆኑ በህገ-ወጥ መንገድ ይደረግ የነበረውን የግብርና ምርቶች እና የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለማስቆም በሚል…