Fana: At a Speed of Life!

የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት ምሁራንን ለመፍጠር በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ያለው የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ እንደቀጠለ ይገኛል። በብልጽግና ወጣቶች ሊግ እየተሰናዳ የሚገኘው ይህ መድረክ…

በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ከጂቡቲ የግብርና ሚኒስትርና ከጂቡቲ የወደብ አካባቢ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።…

ተጨማሪ 404 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 679 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 625 የላቦራቶሪ ምርመራ 404 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ሺህ 326 ደርሷል። በሌላ በኩል 679 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን…

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ 20 የህወሃት ቡድን አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ 20 የህወሃት ቡድን አመራሮች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በዛሬው እለት የቀረቡት የህወሃት ቁልፍ አመራር ከነበሩት መካከል አቶ ስብሃት ነጋ…

የጎርጎራ፣ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር ነው –…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ፤ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር መሆኑን የኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ፓርላማ አባል ክሪስሶላ ዛቻሮፖሉ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ፓርላማ የልማት ሐብት ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር እና የጋራ የፓርላማ ልዑክ ክሪስሶላ ዛቻሮፖሉ ጋር ተወያዩ፡፡…

በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል አስታወቀ። በዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ቀበሌዎች የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉም…