Fana: At a Speed of Life!

የሀገሪቱን ዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት ሴት አመራሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች በቢሾፍቱ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የሰላም ሚኒስቴር የማኔጅመንት ድጋፍ ሥራ አመራር ዳይሬክተር ጀነራል አቶ መብራቱ…

ኢትዮጵያና ቱርክ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ልውውጥ 1 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ልውውጥ 1 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በተገኙበት የኢትዮ ቱርክ ስምንተኛው የኢኮኖሚ፣ ንግድ እና የቴክኒካል ትብብር…

በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እንደገለፁት በክልሉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 2 አሸንፏል። ጌታነህ ከበደ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስቱን የድል ጎሎች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሰርቷል። የጅማ አባ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ፓርቲው 10 ሚሊየን የሚጠጉ አባላትና አመራር እንዳሉት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ብልፅግና ፓርቲ 10 ሚሊየን የሚጠጉ አባላት እና አመራር በመላ ሀገሪቱ እንዳሉት አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የ2013 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ሲሆን ፓርቲው በአሁኑ ሰዓት…

በክልሉ 13 ዞኖች የወባ በሽታ በስፋት እንደሚገኝ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ከክልሉ ለማጥፋት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ቢሰሩም አሁንም በሽታው የህብረተሰቡ የጤና ችግር ሆኖ መቀጠሉን የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ ። የወባ በሽታ በምስራቅ ሀረርጌ ፣ ምዕራብ ሀረርጌ ፣ አርሲ ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ አንዲሁም ሆሮ…

በርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ የሚመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የሚመራ የከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ ። በዚህ ወቅትም በቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል።…

የኦሮሚያ ክልል ከአፋርና ከሲዳማ ክልል በሚዋሰንባቸው ወረዳዎች የየክልሎቹን ቋንቋዎች ለማስተማር ዝግጅት አጠናቋል- አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከአፋርና ከሲዳማ ክልል በሚዋሰንባቸው ወረዳዎች የክልሎቹን ቋንቋዎች በትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባቸውን ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባቸውን ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አስመረቀ፡፡ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊትእመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች ህገ ወጥ ተግባር የሚፈፀምባቸው እስር ቤቶች እንዲዘጉ ተቃውሞ አሰሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሱዳናውያን ሁሉም ህገ ወጥ እስር ቤቶች እንዲዘጉ በካርቱም በተቃውሞ ሰልፍ አሰምተዋል። ሱዳናውያኑ ተቃውሟቸውን ያሰሙት የሀገሪቱ ፈጥኖ ደራሽ ሀይል አንድን ግለሰብ በማሰቃየት እና በመግደል ክስ ከቀረበበት በኋላ ነው። የሀገሪቱ ፈጥኖ…