Fana: At a Speed of Life!

በሚቀጥለው ወር ኬንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደምትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ኬንያ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን እንደምትቀበል ገለጸች፡፡ የጤና ሚኒስትሩ ሙታሂ ካግዌ 24 ሚሊየን መጠን የያዘ ክትባት ማዘዛቸውን ነው የገለጹት፡፡ የጤና ሚኒስትሩ በመጀመሪያው ዙር በወረርሽኙ ተጋላጭ የሆነ ዜጎች…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ፍፁም ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዩን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይና በተለያዩ ዘርፎች በኮሚሽኑና በዓለም ባንክ በጋራና በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ…

የአንድነት ፓርክ ከዋሻ ግንባታው ጋር ተያይዞ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎቱን አያቋርጥም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንድነት ፓርክ ከዋሻ ግንባታው ጋር ተያይዞ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎቱን እንደማያቋርጥ አስታወቀ። የአንድነት ፓርክ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎት ከሂልተን ሆቴል ተነስቶ ወደ ካዛንችስ በሚታጠፈው እና ከካዛንችስ ወደ 4 ኪሎ የሚያስወጣው መንገድ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 464 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኘባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 451 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 464 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 118 ሺህ 6 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት…

አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴኔጋል የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዲ ቱሬ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም በሁለት ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። እንዲሁም በስኬት ስለተጠናቀቀው ህግ…

አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ እና ሰመራ አቋርጦት የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። አየር መንገዱ በቅርቡ መንግስት በትግራይ ክልል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ምክንያት አቋርጧቸው የነበሩ በረራዎችን…

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ለመከላከያ ሠራዊት 1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ለመከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበውን 1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከበ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ሠራዊቱ የፈፀመው ተግባር መላውን…

በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ። በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሴቶችና ህጻናት ፍትህ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን…

ከደምበል (ዝዋይ) ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ላይ ለ30 ቀናት የሚቆይ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከደምበል (ዝዋይ) ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ላይ ለ30 የስራ ቀናት የሚቆይ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ ዘመቻው በጣና ሃይቅ ላይ ከጥቅምት 9 እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ…

በአብሮነት፣ በሀይማኖትና ብዝሃነት ላይ ያተኮረ ምክክር በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም በአብሮነት፣ በሀይማኖትና ብዝሃነት ላይ ያተኮረ ምክክር የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀረር ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ በእንግድነት የተገኙት የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የምክክር መድረኩ በሀረር…