Fana: At a Speed of Life!

ኳታራዊው ባለሃብት ለህዳሴ ግድብ የ100 ሺህ ዶላር ቦንድ በድጋሚ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኳታራዊው ባላሀብት አብደላ ሳሌም ሱሌይቲን ኢትዮጵያ በሚገኘው ድርጅታቸው አማካኝነት የ100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ቦንድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ገዙ። ባለሀብቱ የአል ሱሌይቲን ግሩፕ ኩባንያ ባለቤት እና ሊቀ መንበር ናቸው።…

በቀጣይ ሁለት ሳምንት ጃንሜዳ ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ እንደሚመለስ ወ/ሮ አዳነች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጃንሜዳ ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ እንደሚመለስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ከወጣቶች፣ የስፖርት ቤተሰቦች እና አርቲስቶች ጋር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ተገለጸ። በክልሉ በመተከል ዞን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ…

90 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 90 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ፡፡ ከመካከላቸውም ዓሥሩ ህጻናቶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ተመላሾቹን ወደ አገራቸ እንዲገቡ ለማድረግ ግሎባል አሊያን ከተሰኘ በኢትዮጵያዊያን…

በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ እየተገነባ ያለው የአትክልት ገበያ ማዕከል የግብይት አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ እየተገነባ ያለው የአትክልት ገበያ ማዕከል የግብይት አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሃይሌ…

777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ከምባታ ጠምባሮ ዞን 777 መወጣጫ ደረጃዎች ያሉት የሀምበርቾ ተራራ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ የደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የህዝቡን መብትና ጥቅም ለማስከበር እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ህዝብ መብትና ጥቅም ለማስከበር እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ይህንን ለማረጋገጥም ፖሊሲና ፕሮግራሞችን ቀርጾ ተግባራዊ ሲያደርግ መቆየቱን ነው አስታውቋል። በአሁኑ ወቅትም በተጨባጭ ለህዝብ መብትና…