Fana: At a Speed of Life!

የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ከባቢያዊ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ማሻሻያ፣ አስተዳደርና ድጋፍ ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ…

የጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር ኒሻን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ ተበርክቶላቸዋል።…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቷ ከአሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር በነበራቸው ውይይትም በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት ስላካሄደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ጉባኤ ዛሬ ሲያጠናቀቅ ሹመቶችን ያጸደቀው የክልሉ…

በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ከባፈለው ዓመት…

በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ ነው-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል የኮቪድ-19…

ዶ/ር አብረሃም በላይ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶክተር አብርሀም በላይ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይታቸው በኢትዮጵያና ህንድ ትብብር በአዲስ አበባ የሚገነባው የአይሲቲ…

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርሾን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር ዓላማው ያደረገ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…