በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦነግ ሸኔ አባላት በወንጀል ድርጊት ያልተሳተፉ እና በዞኑ ባሉ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡…