የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 300 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 82 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 867 የላቦራቶሪ ምርመራ 300 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 82 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል እና የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊዎች በሀረሪ ክልል ከሚገኙ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል እና ትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊዎች በሀረሪ ክልል ከሚገኙ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ። የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ በውይይት መድረኩ÷ ህወሓት የትግራይ ህዝብን አይወክልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ኢትዮሳት’ የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊየን ዶላር ወጪ በግማሽ መቀነስ ያስችላል-የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኢትዮሳት' የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊየን ዶላር ወጪ በግማሽ መቀነስ የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ ብሮድካስተሮች በ'ኢትዮሳት' በኩል ሥርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ። በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ በሚገኝ በሸገር አውቶቡስ ማቆሚያ የፈነዳ ቦንብን ተከትሎ 11 የሸገር ብዙሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው ኑሪ ቴሌኮም በተሰኘ የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል ነው። ስምምነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አቶ ደመቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነት አላት – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነትና ብቃቱ ያላት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የፖለቲካ ርዕዮተ አለም ማራመጃ አይደሉም — የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=upmO3abt43I
ፋና 90 የማህፀን በር ካንሰር ምርመራና ጠቀሜታው Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GI2emApJXSw