Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ ለ500 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በቀጣይ 5 ዓመታት ውስጥ ለ500 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ወይዘሮ ሌሊሴ ዱጋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ ኦሮሚያ ክልልን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ተገኙ፡፡ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ከ10 ዓመት በፊት በምርጫ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡ ሲሆን፣…

የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት በህግ ማስከበር ሂደቱ የተፈናቀሉና የተጎዱ ወገኖችን በማቋቋም ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በህግ ማስከበሩ ሂደት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጎንደር፣ ደባርቅ እና ዳባት በመገኘት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት የተጎዱትን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚገኙ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ  በመተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አባላት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ…

የጆ ባይደን የምርጫ አሸናፊነት በኤሌክቶራል ኮሌጁ ተረጋጋጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊነታቸው በኤሌክቶራል ኮሌጅ ተረጋግጦላቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው በይፋ ተሰየሙ፡፡ የየግዛት ተወካዮቹ ባይደን ወደ ነጩ ቤተ መንግስት መግባት የሚያስችላቸውን ማረጋገጫ የሚያገኙበትን እና ከህዝብ ያገኙትን…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአመቻቾች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት፣ ሀገራዊ መግባባትና አብሮነትን ለማጎልበት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ማሕበራዊ መስተጋብሯ የተሟላ ሰላሟ የተጠበቀና አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን በማለም የተቋሙን ተልዕኮዎች…