በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መካሄዱ እንደቀጠለ ነው።
በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኮምቦልቻ እና በባህርዳር ከተማ ከተየያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…