የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። ለሪፎርሙ ምሉዕነት ግብዓቶችን የማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ነው የተገለጸው። በዚህ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ዴሞክራሲያዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቁ ላይ በሚነሱ ጥያቄዎች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ ኮሚሽነሮች 12ኛውን የጋራ ጉባዔያቸውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው። በኮሚሽነሮቹ የጋራ ጉባዔ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገኙ ሲሆን÷ የፌደራል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እስካሁን 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሠብሰቡ ተገለጸ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እስካሁን 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሠብሰቡን የክልሉ ድጋፍ አሰባሳቢ ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ እና በመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አሰባሳቢ ዐብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች 413 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል በየወሩ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለተፈናቀሉና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ 3ሚሊየን ዜጎች 413 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል በየወሩ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራምልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ይፋ ተደረገ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ይፋ ተደረገ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምህረት የህክምና አቅርቦት የተሰኘ ድርጅት 290 ሺህ ዶላር የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምህረት የህክምና አቅርቦት የተሰኘ ድርጅት 290 ሺህ 281 ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ። ድርጅቱ መድሃኒቶችና የግል የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን ነው አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሉ ቦሎ – ኬላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ወደ አሰፓልት ንጣፍ ስራ ተሸጋገረ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 80 ኪሎሜትር የሚረዝመው የቱሉ ቦሎ - ኬላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ወደ አሰፓልት ንጣፍ ስራ መሸጋገሩ ተገለጸ። እስካሁን ባለው አፈጻጸም 26 ኪሎ ሜትሩ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ የፕሮጀክቱን ክፍሎች አስፓልት ለማልበስ እየተሰራ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የተዘጋጀው በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረው የውይይት መድረክ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያሉ ምሁራንን ያካተተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በተመለከተ የሰጡት መግለጫ አግባብነት የሌለውና አድሏዊ ነው… Tibebu Kebede Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን በአውሮፓ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ተቋማት በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በተመለከተ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር የሰጡት መግለጫ አግባብነት የሌለውና የኮሚሽኑን ተዓማኒነት ጥያቄ ውስጥ…