Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና ምክትል ፕሬዚዳንትን ዶክተር አብርሃም ተከስተን ጨምሮ ሃገር ለመበታተን ሲሰሩ ቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሃት ጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ። የሃገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌደራል ፖሊስና የብሔራዊ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሠላማዊ መንገድ ለማካሄድ ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤት ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሠላማዊ መንገድ ለማካሄድ የሚያስችል ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤት ተቋቋመ፡፡ ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤቱ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

አምባሳደር አብዱልፈታህ ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ከኩዌቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አብዱልሐሚድ አል-ፈይለካዊ ጋር የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮችና በወቅታዊ ሃገራዊ…

በአካባቢ ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢ ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ፡፡ በአውደ ጥናቱ አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ተሳታፊ ሲሆኑ በአየር ንብረት ለውጥ ሳይንስና የአየር ንብረት ዲፕሎማሲ፣ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲ ማዕቀፍ እና…

አምባሳደር ሳሚያ በዶሃ ከሱዳን አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ በዶሃ ከሱዳን አምባሳደር አብደልራሂም አልሲዲግ ሞሃመድ ጋር በወቅታዊ ጉዳየች ዙሪያ መክረዋል። ውይይቱ በህግ ማስከበር ዘመቻው፣ በወቅታዊ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ፣ በሕዳሴ…

ለቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ መሳካት የምርጫ ጉዳዮችን የሚከታተሉ ችሎቶች መዘጋጀት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ መሳካት የምርጫ ጉዳዮችን የሚከታተሉ ችሎቶች መዘጋጀት የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ። የምርጫ ጉዳዮችን ከሚመለከቱ ችሎቶች የሚጠበቀውን ሚና እና ሃላፊነትን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል፡፡…

በመተከል ዞን ለሽፍቶች መሳሪያ ሲያቀብሉ የነበሩ ቤተሰቦቹን ለህግ አሳልፎ የሰጠው ወጣት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በመተከል ዞን ለሽፍቶች መሳሪያ ሲያቀብሉ የነበሩ ቤተሰቦቹን ለህግ አሳልፎ የሰጠው ወጣት "እናቴ ብትሞትም ያለምንም ልዩነት ተንከባክቦ ያሰደገኝ የአካባቢው ማህበረሰብ ነው" ይላል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን…

የኮምፒውተሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ሊዳብሩ የሚገቡ ልምዶች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮምፒውተሮች ሁልጊዜ ለተለያዩ አይነት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ በመሆኑም ሁልጊዜ የሚጠቀምባቸውን ኮምፒውተሮች አጠቃላይ ባህሪ መረዳት፣ በየጊዜው ማሻሻያ ሊደረግባቸው…

የመስቀል በዓል እና አዲስ አመትን በትናንትናው ዕለት ያከበሩት የጋሞ ዞን የደረማሎ ወረዳ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስቀል በዓልም በመስከረም ወር በታላቅ ድምቅት ይከበራል። ነገር ግን በዞኑ በደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሰዴ ደሬዎች የመስቀል በዓል እና አዲስ አመትን የሚያከብሩት በራሳቸው የቀን አቆጣጠር ቀመር መሰረት…

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ከስልጣን እንዲያነሷቸው ግፊት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቶች የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ዶናልድ ትራምፕን ከስልጣን እንዲያነሷቸው ግፊት እያደረጉ ነው። በተለይ የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በካፒቶል ሂል ከነበረው ሁከት ጋር በተያያዘ…