Fana: At a Speed of Life!

የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ከተማ አንኮበር ተመረቀ፡፡ የወረዳው ባሕልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ሓላፊ ፈለቀ ምሕረት እንደተናገሩት÷ አንኮበር ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት፣ የወርቅ ጽናጽል፣…

የ2013 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ታላቁ ሩጫ ሁሉንም የኮቪድ 19 ፕሮቶኮል እና መከላከያ መንገዶች ተከትሎ መካሄዱ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ ሲሆን መድረሻው ደግሞ አትላስ አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውድድሩ ከጤና ሯጮች…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅርና የቱሪስት መስህብ በመሆን የአገራችንን ገጽታ ገንብቷል – ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሩጫና ከስፖርትነት ባለፈ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅር እንዲሁም የቱሪስት መስህብ በመሆን የኢትዮጵያን ገጽታ መገንባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። 20ኛውን ታላቁ…

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። ጉባኤው በነበረው የአንድ ቀን ቆይታ በክልሉ በየእርከኑ የሚገኙ የምክር ቤቱ አባላት የሕዝብ ተወካዮችን ብዛት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ…

የካሊድ ዲጆ መስኖ የልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ  የሚገነባው የካሊድ ዲጆ መስኖ የልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ። ፕሮጀክቱን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ፣የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…

ኮሚቴው በሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ምላሽ አሰጣጥ እና የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ላይ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን ላይ በመምከር አቅጣጫ አስቀመጠ። ኮሚቴው በህግ ማስከበር ሂደቱ ለተከሰቱ ሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ምላሽ አሰጣጥ…

የጤና ሚኒስቴር እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ስለሚሰሯዋቸው ስራዎች መከሩ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፥የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ እና የሁለቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመራሮች በተገኙበት…

3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴው አምቼ መነሻውን አድርጎ ወደ ቦሌ በሚወስደው የቀለበት መንገድ ላይ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሞሃመድ ሸሪፍ አብደላ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሞሃመድ ሸሪፍ አብደላ ጋር ተወያዩ። በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በድንበር አካባቢዎች ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም አምባሳደር…

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጅቡቲን የመጨረሻ ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን ተሸለሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከጂቡቲ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼህ ኢብራሂም የሃገሪቱን የመጨረሻ ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን ተበረከተላቸው። በኒሻን ማልበስ ስነስርዓቱ የተገኙት የሰላም ማስከበር…