Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ወለጋ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ 265 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ 265 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሰሞኑን በዞኑ የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ 8 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸውን የምዕራብ ወለጋ ዞን ፖሊስ መምሪያ…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ አርሶአደሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ አርሶአደሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው "የተቀናጀ የለውጥ አመራር ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት" በሚል…

በመኸር እርሻ ከለማው ሠብል በዘጠኝ ሚሊየን ሄክታር ላይ የነበረው ተሰብስቧል-ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ባለፈው መኸር በ13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ከለማው ሠብል በዘጠኝ ሚሊየን ሄክታር ላይ የነበረው መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሠብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ለማ ÷ በ2012/2013…

የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ትኩረት ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር መገንባት ነው -ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ትኩረት ብቁ ወጣት በማፍራት ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር መገንባት መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት የብሔራዊ…

በ4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እየተገነባ የሚገኘው የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ ከ43 በመቶ በላይ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ 43 ነጥብ 4 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የአፍሪካ ብሎም የጥቁር ህዝቦች ነፃነትን የሚዘክረው የአድዋ ሙዚየም ባለ አራት ወለል እና 11…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለስድስት ወራት የሚቆይ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረሰን ስርጭት ለመግታት ለስድስት ወራት የሚቆየው ንቅናቄ ዛሬ ጀምሯል። ንቅናቄው በመዘናጋት ምክንያት ወደ ከፍተኛ ሀገራዊ አደጋ እየተሸጋገረ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መግታትን አላማ ያደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር…

አምባሳደር ታዬ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል እያደረገ ለሚገኘው የሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የተመድ ተጠሪ ላቲሺያ ኮርቱዋ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት አምባሳደር ታየ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ…

በምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የተገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ20 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው 'ኢፈ ሊበን' ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል…

በመተከል ዞን አዲስ የሚመረጡ የስራ ኃላፊዎች ሕዝብ መምራት የሚችሉት በሕዝብ ተቀባይነት ያገኙ ብቻ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ግብረ ሃይል የመተከልን ዞን የጸጥታና የሕግ ማስከበር ስራ ከተረከበ በኋላ በዞኑ አንጻራዊ ሠላም ሰፍኗል፤ የዜጎች የጸጥታ ስጋትም ቀንሷል ተባለ። የጸጥታና የሕግ ማስከበር ስራውን በአንድ ወር…

ኤጀንሲው በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። ለሪፎርሙ ምሉዕነት ግብዓቶችን የማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ነው የተገለጸው። በዚህ መድረክ…