በአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ እንደሚሳተፉ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ እንደሚሳተፉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከንቅናቄው በፊት የክልሉ የደን ሽፋን 6 ነጥብ 5 በመቶ ነበር፤ እስካሁን በተሠራዉ ሥራም የክልሉ የደን ሽፋን…