Fana: At a Speed of Life!

የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው እሁድ ለሚካሄደው የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ታሳቢ በማድረግ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ 12 ሺህ…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በግማሽ በጀት ዓመቱ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ1ነጥብ3 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በግማሽ በጀት ዓመቱ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ1ነጥብ3 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ…

ምክር ቤቱ የ200 ሚሊየን ዶላር ከወለድ ነፃ ብድርን ጨምሮ ስምምነቶችና ረቂቅ አዋጆች ይጸድቁ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 94ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን…

ታላቁ ሩጫን ጨምሮ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት በስኬት እንዲጠናቀቁ የመዲናዋ ነዋሪዎች የተለመደ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው ዕሁድ በአዲስ አበባ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫን ጨምሮ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት በስኬት እንዲጠናቀቁ የከተማው ነዋሪዎች የተለመደ ድጋፉቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጠይቋል፡፡ የገና በዓል…

ቦርዱ የ6ኛውን አገር አቀፍ የመጨረሻ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛውን አገር አቀፍ የመጨረሻ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፡፡ ቦርዱ በታህሳስ 16 ቀን 2013 ዓ.ም የቦርዱ አመራሮችና ፖለቲካ ፓርቲዎች በተገኙበት የመጪው አገር አቀፍ ምርጫን…

የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። በአገራችን ላለፉት 27 አመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ…

የተቸገሩትን ለመርዳት የሚሰሩ ወገኖችን በማመስገን እና በማበርታት ሌሎች አርዓያቸውን እንዲከተሉ ማስቻል ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዶክተር አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ በመገኘት ዶክተር አበበች ጎበናንና በማዕከሉ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎችን ጎበኙ፡፡ ምክትል ከንቲባ አዳነች…

የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ መሰረታዊ ጉዳዮች

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ሦስት የተለያዩ ሕጎችን ማለትም የምርጫ ሕግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ሕግና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር ሕግን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ በመሆኑና ይዘቱም በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ በዚች አጭር…

የሰላም ወግ ብሄራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላምና ሃገር ግንባታ በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ወግ ብሄራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላምና ሃገር ግንባታ በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ የሚገኘው የብሔራዊ የማህበረሰብ ተኮር የምክከር መድረክ አንዱ አካል የሆነው የታሪክ…

የቡሬ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ 96 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሬ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሂደት 96 በመቶ መድረሱ ተገለጸ። የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቅባት እህሎች፣ የማርና የወተት ተዋጽኦ ማቀናበሪያ ኢንዱስትሪ ላይ…