Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሂሩት ለአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ዋና ፕሮቶኮል ኃላፊ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት ተቋማት ኢትዮጵያን መወከል የሚያስችላቸውን የሹመት ደብዳቤ ቅጅ ለአውሮፓ ኮሚሽን ዋና የፕሮቶኮል ሃላፊ ኒኮላስ ደ ላ ግራንድቪል አቀረቡ፡፡ አምባሳደሯ እና የፕሮቶኮል ዋና…

270 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ህፃናትን ጨምሮ 270 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ዛሬ ወደ ሃገር የተመለሱ ዜጎች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል…

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የፀጥታ ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የፀጥታ ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፍ ቦረል ጋር በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ክላስተርን መሠረት ባደረገ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የዘርፉ ተሳታፊዎች ትርፍ ህዳግ እንዲሻሻል መንግስት በሰጠው…

ተጨማሪ 345 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 240 የላቦራቶሪ ምርመራ 345 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 127 ሺህ 572 ደርሷል። በሌላ በኩል 161 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ…