Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር አሜሪካ በአስቸጋሪ ሰዓት በነበረችበት ወቅት ድጋፍ ላሳዩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካፒቶል ሒል ጥቃት በተፈፀመበት አስቸጋሪ ሰዓት ድጋፋችሁን ለገለፃችሁ አትዮጵያውያን ልባዊ ምስጋና ይድረሳችሁ ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ገለፁ። የአሜሪካ ኮንግረስ የተመራጭ መራጮች ድምፅ ቆጠራ በማጠናቀቅ  ጆ ባይደን…

ትራምፕ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎቻቸው በካፒቶል ሒል ከገቡ በኋላ በዓለም መንግስታት ውግዘት የደረሰባቸው ሲሆን፤ በደረሰው ጉዳትም አንድ የካፒቶል ሒል ፖሊስን ጨምሮ…

ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ከተከሰከሱ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ ቦይንግ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰከሱት 737 ማክስ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የአውሮፕላኖችን የዲዛይን መረጃ በመደበቁ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው። ከግልፅነት ይልቅ ትርፍን አስበልጧል ሲል…

91 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 91 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 91 ዜጎችን ቆንስላ ጽህፈት ቤት ጉዳያቸውን ተከታትሎ በሊባኖስ መንግስት በኩል ካስፈጸመ በኋላ ዛሬ ወደ ሃገራቸው በሰላም እንዲመለሱ መደረጉን ከሊባኖስ…

441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 47 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4670 የላቦራቶሪ ምርመራ 441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 127 ሺህ 227 ደርሷል። በትናንትናው ዕለት 47 ሰዎች…

9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት 9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን 4 የቡድኑ አባላት ደግሞ እርምጃም ተወስዶባቸዋል። የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም ለመጀመርያ ጊዜ ነጥብ ጥሏል። ጎሉን ያስቆጠሩት የሀዲያ ሆሳዕናው ሳሊፉ ፎፋና እና…

ወጣቱ ትውልድ፣ ታሪኩን፣ ባህሉንና እሴቱን በመጠበቅና በማስጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ሊያስተላልፍ ይገባል

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣቱ ትውልድ፣ ታሪኩን፣ ባህሉንና እሴቱን በመጠበቅና በማስጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ሊያስተላልፍ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። 134ኛው የጨለንቆ ሰማዕታት ቀን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ…