Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ 6 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ የወረዳ ሁለት ጽህፈት ቤት ዋና አዛዥ ኮማንደር ካሊድ አባ ተማም ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው ዛሬ ንጋት 11 ሰዓት ከ30…

የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ለመላው ክርስቲያኖች ፆመ ልጓሙን ለመፍታት…

ጅማ ለፕሪሚየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማዋ ከንቲባው አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን ተከትሎም ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የከተማው ከንቲባ በላኩት ደብዳቤ ማረጋገጣቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የተፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ እስከ ጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል። ዝውውሩ በክልሉ በነበረው ሰላም የማስከበር ዘመቻ ምክንያት በአስቸጋሪ…

የመተከል ግጭት የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የታለመ መሆኑን በመገንዘብ ለመፍትሄው ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና ሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ጥምረት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአሶሳ  ከተማ ተወያይተዋል፡፡ የሃገር ሽማግሌዎች ተወካይ ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ  እንዳሉት ÷ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

የድምፀ ወያኔ (DW international )የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ህዝብን ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድምፀ ወያኔ (DW international )የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ህዝብን ይቅርታ መጠየቃቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጁንታው ቡድን ልሳን የነበረው ድምፀ ወያኔ በቴሌቪዥን ጣቢያው ከወራት በፊት በኦሮሚኛ ቋንቋ…

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ጉዳይ በዲፕሎማሲና በውይይት እንድትፈታ ደቡብ ሱዳን አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ሱዳን ከድንበር ጋር ተይይዞ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጉዳይ በዲፕሎማሲና በውይይት እንድትፈታ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት አባል በሆኑት ሻምስ ል ዲን ካባሺ የተመራ ልዑክ በፅህፈት…

ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን ዋሽንግተን ያደረገው ኒስክ ካፒታል የኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከተቋሙ የምስራቅ አፍሪካ ቢሮ ኃላፊ ኢሬኔ ዱኩምዌናዮ ጋር…

በክልሎች የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የተፋሰስ ልማት ስራ ተጀመረ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ለ45 ቀናት የሚቆይ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ሥራ መጀመሩን የዞኑ የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ…

ኮቪድ-19ን በመከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ቀን ጀምሮ ለስድስት ወራት ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚሁ ጉዳይ ላይ የጤና ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይቷል። ለስድስት ወራት…