Fana: At a Speed of Life!

በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ÷ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን…

ከተማ አስተዳደሩ ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶችን ከጎዳና አንስቶ እያሰለጠነ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2013 በጀት ዓመት 8 ሺህ 286 ወጣቶችን ከጎዳና አንስቶ እያሰለጠነ እንደሚገኝ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነችአቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…

ከኮቪድ ህክምና አገግመው የወጡ ታካሚዎች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ-19 ተይዘው በቡልቡላ ኮቪድ ለይቶ ህክምና መስጫ ፊልድ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና አግኝተውና አገግመው የወጡ ታካሚዎች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በሆስፒታሉ አገልግሎት ለሚሰጡ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡…

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ተገኝተው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ተገኝተው የገና በዓልን በማስመልከት ማዕድ አጋርተዋል። ብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት…

የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋግጠዋል። ኮንግረሱ ጆ ባይደን እና ካማላ ሀሪስን የቀጣዮቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው ሲል አጽድቋል። ሁለቱ ምክር ቤቶች በፔንሲልቬንያ እና አሪዞና ግዛቶች…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች ሙጅብ ቃሲም አስቆጥሯል። የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ሰዒድ ሀሰን በመጀመርያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…

በወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ከአመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች እና ከኢሳ ጎሳ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቶ የዞንና ወረዳ አመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች፣ የኢሳ ጎሳ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን…

የገና በዓል ከጦር ጉዳተኞች ጋር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በዓልን ከጦር ጉዳተኞች ጋር አከበሩ። የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የአካል ጉዳተኞችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ተሳታፊነትን…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላው ሀገሪቱ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። በዓሉን በማስመልከት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፥ ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…

አምባሳደር ሽብሩ ማሞ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኩባ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኩባ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኩባ ፕሬዚዳንት ሚጌል ዲያስ-ካኔል አቅርበዋል። አምባሳደር ሽብሩ በኩባ በሚኖራቸው ቆይታ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ እና ዘርፈ-ብዙ ወዳጅነት ወደ ላቀ…