የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የገናን በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓልን ተመኝተዋል። በዓሉን ስናከብር የተጎዱ ወገኖቻችንን በማሰብ ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካውያን በሰላማዊ የስልጣን ሸግግር ማመን አለባቸው- ቦሪስ ጆንሰን Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካውያን ኮንግረስ ካፒቶል ሂል ውስጥ በሀይል በመግባታቸው እየተወቀሱ ነው። ሰዎቹ ካፒቶል ሂል ሰብረው ሲገቡ የህግ አውጪዎች ስነ-ስርአት የሆነው ኢሌክቶራል ቮት እየተቆጠረ ነበር። በሂደቱም የድምፅ ቆጠራ ተጠናቆ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸው "እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ" ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ስርዓት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛ ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ይከበራል Tibebu Kebede Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛው ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፥ የጉጂ ዞን እና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዓሉን ለማክበር ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ካቢኔ የፊት ጭምብል ያልለበሰ ሰው አገልግሎት እንዳይሰጥ ወሰነ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ካቢኔ ድርቅ ሊያመጣ የሚችለውን ጉዳት ለመቋቋም 22 ሚሊየን ብር በሙሉ ድምፅ አጸደቀ፡፡ ስራ አስፈጻሚ ካቢኔው ሊያጋጥም ስለሚችል ድርቅ እና የአካባቢው ሰላም ላይም ውይይት ማድረጉ ተገልጿል። ከአደጋ ተጋላጭነት…
የሀገር ውስጥ ዜና 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። በዛሬው እለት 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ናቸው። በውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች ˝በከተማችን፣ በሀገራችን እና በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች…
ጤና ባለፉት 24 ሰዓታት 545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 801 የላቦራቶሪ ምርመራ 545 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 786 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ርዕሰ መስተዳደድር ሕዝበ ክርስቲያኑ የገናን በዓል ሲያከብር ለዘመናት የዘለቀውን የመደጋገፍ ባሕል እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል። ህዝቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ብሬል መትረየስን ጨምሮ 153 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከ17 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች ጋር ተያዙ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ብሬል መትረየስን ጨምሮ 153 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከ17 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶችና ሌሎች ለወንጀል ተግባር የተዘጋጁ ቁሳቁሶች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከልና የአካባቢ…