Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ። ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። ባህርዳር ከተማዎች…

አቶ ደመቀ ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገራት ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ…

ኢትዮጵያን በተመለከተ ሱዳን ትሪቢዩን ሀሰተኛ ዜና አሰራጭቷል- ኤምባሲው

አዲስ አአበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ትሪቢዩን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሰራጨው ያልተረጋገጠ ዜና እንዳሳዘነው በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ሱዳን ትሪቢዩን ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ድንበር አቋርጠው ወደ ሱዳን የሚገቡ ሰዎችን ለመከላከል ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ…

የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ በሚል እየተሰረጨ ያለው መረጃ ሀሰት ነው- ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ” በሚል እየተሰረጨ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ። ብሄራዊ ይህኑ እየተሰራጨ ያለ መረጃ በተመለከተ ዛሬ የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል።…

የኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ የተመራ ቡድን በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ እየተካሄዱ ያሉ…

የኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ የተመራ ቡድን በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ እየተካሄዱ ያሉ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። ሊቀመንበሩ ለህዝበ ክርስቲያኑ “በተለይ ለወዳጅ ጓደኞቼ እንኳን ለገና በዓል እና ፆመ ልጓሙን ለመፍታት…

ህብረተሰቡ በየአካባቢው በተዋቀረው አደረጃጀት በመጠቀም በልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በህብረተሰብ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ዙሪያ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የብሎክ አደረጃጀት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ከንቲባዋ በዚህ ወቅትለፅንፈኝነት የተመቸ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የልደት በዓልን አንድነትን የሚሸረሽሩ ኃይሎችን በመታገል፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን በመጠየቅና በመደገፍ ሊሆን…

የቀድሞ ፍቅረኛውን በሽጉጥ ተኩሶ የገደለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ፍቅረኛውን በሽጉጥ ተኩሶ በመግደል የተሰወረውን ግለሰብ በሰዓታት ልዩነት ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጌች…