Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል…

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትናንትሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ÷ የእሳት አደጋው…

 ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከ63 ቢሊየን ብር በላይ በሚገመቱ የመንግስት ተቋማት የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ባለፉት 6 ወራት ከ63 ቢሊየን ብር በላይ በሚገመቱ የመንግስት ተቋማት የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ ማድረጉን አስታወቀ። ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት በመስራት በድምሩ 63…

በመተከል ዞን የተቋቋመው ግብረ ሀይል ከመተከል ዞን የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል ከመተከል ዞን የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ተወያየ ፡፡ የግብረ ሃይሉ ሰብሳቢ ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ የከሰረው የህውሓት ጁንታ ቡድን ኢትዮጵያን የማዳከም…

የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ሽመልስ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ህዝቡ ሲያከብር በመተሳሰብ ፣ በመከባበር እና በአብሮነት…

ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር ጉዳይ የጋራ መፍትሄ ለማበጀት የተፈራረሙት ስምምነት በሱዳን በኩል ተጥሷል- የድንበር ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር ጉዳይ የጋራ መፍትሄ ለማበጀት የተፈራረሙትን ስምምነት ሱዳን መጣሷን የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ኮሚሽን አባላት ገለጹ። በኢትዮጵያ በኩል የተወከሉት የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ኮሚሽን አባላት በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።…

በነጃሺ መስጅድ ላይ የደረሰው ጉዳት ተጠግኖ የቀድሞ አገልግሎቱን እንዲሰጥ ይደረጋል- ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በታላቅ የነጃሺ መስጅድ ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በታላቁ የነጃሺ ታሪካዊ መካነ ቅርስ መስጅድ ላይ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ…

ሀገር አቀፍ የሰላም ውይይት በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በመተባባር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሰላም ውይይት በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚካሄደው ውይይት በአካባቢው…

ለቀጣዩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 8 ቢሊየን ችግኞች እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 8 ቢሊየን ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና በምግብ ዋስትና ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራዎችን ዳግም ትኩረት ተሰጥቶ በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል – ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራዎችን ዳግም ትኩረት ተሰጥቶ በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። አሁን ላይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየጨመረ…