ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ። የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ ዳንኤል ደርቤ እና ብሩክ በየነ አስቆጥረዋል። የወላይታ ዲቻን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ተሾመ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የህዝብ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ፣ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ የገና በዓልን ሲያከብር በጸጥታ ችግር ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ሊያስብ ይገባል- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነገ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መልካም በዓል እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል። በክልሉ ባለፉት ወራት በመተከል ዞን በጸጥታ ችግር የንጹሃን ዜጎች ሕይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወረታ ወደብና ተርሚናል ባለፉት 10 ወራት 5 ሺህ 58 ቲኢዩ ኮንቴነር አስተናገደ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል የገቢና ወጪ ዕቃዎች የተሟላ የሎጅስቲክስ አገልግሎት ለመስጠት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ የሚገኘው የወረታ ወደብና ተርሚናል የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ተባለ፡፡ 27 ሔክታር መሬት በመረከብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ነው Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ ስቴቨን ሙንሽን የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ግንባታ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ሊገነባ እቅድ ተይዞለት የነበረውን የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስመልክቶ ፕሮጀክቱን ወደ ግንባታ መሸጋገር በሚችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ ምክክሩ የተካሄደው የሶማሌ ክልል ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት አባቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶች የ2013 ዓ∙ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹ አቡነ ማቲያስ፤ በነገው እለት የሚከበረውን…
Uncategorized ማኅበሩ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ እና መልሶ ማቋቋም የገቢ ማሰባሰቢያ እርዳታ ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የፀጥታ ችግር፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰቱባቸውን ስፍራዎች ለማቋቋም የሰብዓዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተረጋገጠና አስተማማኝ የገበያ ዕድል እንድታገኝ ያደርጋታል ተባለ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተረጋገጠና አስተማማኝ የገበያ ዕድል ማግኘት እንድትችል እንደሚያደርጋት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት እና የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ድርድር ሂደት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ ተከለከለ Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥና ወደ ውሃን ከተማ ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት መርማሪ ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ መከልከሉ ተሰማ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት እና ቻይና በውሃን ከተማ አጠቃላይ የቫይረሱ ስርጭትና ሁኔታ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ቡድን ወደ…